Videos
የዛሬ ሰኞ ጥቅምት ፯/፪ሺህ፱ ዓም የሞረሽ ዐማራ ሬድዮ ስርጭትን ያድምጡ
የዐማራ ድምጽን ለመርዳት ይህን ተጭነው ዐቅምዎ የፈቀደውን ይለግሱ ዘንድ በደል በሚደርስበት ወገናችሁ ስም በትሕትና እንጠይቃለን
https://www.gofundme.com/voice-of-amara-radio-support-fund-2tvf94s
Moresh Wegenie Amara Organization
የዐማራ ድምጽን ለመርዳት ይህን ተጭነው ዐቅምዎ የፈቀደውን ይለግሱ ዘንድ በደል በሚደርስበት ወገናችሁ ስም በትሕትና እንጠይቃለን
https://www.gofundme.com/voice-of-amara-radio-support-fund-2tvf94s
የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በከፍተኛ መነሳሳት የጀመረውን ህዝብን የማሳወቅ፣ የማስተማርና ወቅታዊ መረጃን የማቅረብ አገልግሎት በጥራትና በስፋት አሳድጎ ለመቀጠል፣ እንዲሁም ለወገናችን ያለው ተደራሽነት በሳትላይት ፕላትፎርም እንዲሆን ለማድረግ እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ነው። ለዚህም መሳካት የአማራ ሚዲያ ማእከል የእርስዎን ድጋፍ ይፈልጋል። ይህን የአማራ ተቋም ለማጠንከር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊደግፈው ይገባል ብለን እናምናለን።
የአሚማ አቋም:
- ማንነትና ታሪኩን አውቆ፣ የሚኖርበትን ሁኔታ በትክክል ማየትና መረዳት የሚችል ማህበረሰብ ማህበራዊ፣ የዛሬና መጻኢ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ፣ ጥቅሙን ማስከበር ይችላል።
- የአማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በመላው ኢትዮጵያ የሚኖረውን አማራ ወገናችንን አንድነቱን ጠብቆ ተናቦ ማንነቱን፣ ህልውናውንንና የተፈጥሮ መብቱን አስከብሮ፤ አማራ በረጅም ታሪኩ የገነባቸውን የአንድነትና የአቃፊነት እሴቶቹን ተጠቅሞ ከለሎች ወገኖቹ ጋር በመተባበር ሰላም፣ ፍት ህ፣ ዲሞክራሲ ይሰፈነባት ሀገር እንዲገነባ ለማገዝ በቁርጠኝነት እየሰራ የሚገኝ የሚዲያ ተቋም ነው።
- አማራ ሚዲያ ማዕከል ሁሉም ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውንና የረጅም ጊዜ ያዳበሩትን አብሮነታቸውን መሰረት አድርገው ሰላም፣ ፍት ህ፣ እኩልነት ከዳር እሰከዳር የሰፈነባት ጠንካራ ኢትዮጵያን አንዲገነቡ የራሱን አስተዋጽኦ አያደረገ ይገኛል።